Qortora · Search · Indexed page
am.wiktionary.orgFetched 2026-08-17T16:26:40Z
Wiktionary
Wiktionary Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide ማውጫ ዋና ገጽ የማኅበረሰብ አዳራሽ በቅርቡ የተቀየሩ ገጽ በነሲብ መመሪያ ልዩ ገጾች ፍለጋ ፈልግ Appearance ርዳታ Create account ለመግባት …
Open original source · Full cached text
Wiktionary Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide ማውጫ ዋና ገጽ የማኅበረሰብ አዳራሽ በቅርቡ የተቀየሩ ገጽ በነሲብ መመሪያ ልዩ ገጾች ፍለጋ ፈልግ Appearance ርዳታ Create account ለመግባት የኔ መሣርያዎች ርዳታ Create account ለመግባት ዋና ገጽ ዋናው ገጽ ውይይት አማርኛ ለማንበብ View source ታሪኩን አሳይ የስራ ሳጥን Tools move to sidebar hide Actions ለማንበብ View source ታሪኩን አሳይ General ከዚህ ገጽ ጋር የተያያዙ የተዛመዱ ለውጦች ፋይል ስደድ ቋሚ ተጓዳኝ የዚህ ገጽ መረጃ ይህንን ገጽ አጣቅስ Get shortened URL Switch to legacy parser Print/export Create a book Download as PDF የሚታተም አይነት ሌሎች ፕሮጀክቶችን Appearance move to sidebar hide ከWiktionary እንኳን ወደ ዊኪ መዝገበ ቃላት በደህና መጡ የWikimedia Foundation ባለ ብዙ ቋንቋ ነጻ መዝገበ ቃላት ዛሬ ሰኞ 17 ኦገስት 2026 ነው። እስከ አሁን እዚህና 3,912 አባሎች አሉ። እርዳታ · የኅብረተሠብ መረዳጃ · ሁሉም ገጾች · የመደቦች ዝርዝር · ሁሉም ቋንቋዎች · ሐረጎች · Frequency lists አዲስ ገጽ ፍጠር/ሪ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው ዊክሽነሪ የአማርኛ ዝርያና የ ዊኪፒዲያ ነፃው መዝገበ-ዕውቀት እህት መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ሁላችንም በመተባበር አንድ ክፍት ነፃና ሁሉም ሰው ያለ ምንም ገደብ ሊጠቀምበት የሚችል መዝገበ-ቃላትን መድረስ ነው። ይህ የኣማርኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት በማርች 23 2006 ተጀምሮ በአሁኑ ሰዓት 2,530 ገጾችን ይዟል። አንድ ገጽ የአንድ ቃልን ምንጭ፣ ሂደታዊ ታሪክን፣ የቀድሞና ወቅታዊ አጠቃቀምን፣ ተዛምዶን፣ የአጠቃቀም ምሳሌን፣ ተጨማሪ ተጠቃሽ መረጃዎችን፣... ወዘተርፈ ይይዛል። ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደ ማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በዓለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል። ይህ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል። ይህ የሚመስለን በባሕላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው። የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው። ለመቀምር (Computer) ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው ዓይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም። የሚያውቁት ቋንቋ ካለ፥ ኦሮምኛ፣ ከምባትኛ፣ ኑዌር፣ ወላይትኛ፣ አገውኛ፣ ትግርኛ፣ ጃፓንኛ፣ ህንድኛ፣ ቻይንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኖርዌጅኛ፣... ወዘተርፈ ቃሉን ጽፈው ከየት እንደመጣ፣ ትርጉሙን፣ ተጠቃሽ መረጃዎችን... ወዘተርፈ ማስቀመጥ ይችላሉ። የየትኛውንም ቃል የአማርኛ ትርጉም ለማወቅ የፈለገ ተጠቃሚ ሁሉ ወደዚህ መጥቶ ማየት ይችላል ማለት ነው። በተለይ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቋንቋዎች ቃላት እንደ ማከማቻና አንዱ ከአንዱ ጋር ያለውን ግንኙነት እንደማሳያ ሊያገለግል ስለሚችል የሚያውቁትን ቃላት በሙሉ በማስገባት ትርጉማቸውን ያስቀምጡ። ወቅታዊ ጉዳዮች የመቀምር (Computer) ቃላት ትርጉም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመቀምር (Computer) መድብለ ቃላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ICT glossary at AAU ይገኛል፡፡ ይህ ከ2500 ቃላት በላይ የያዘው መድብለ ቃላት የመቀምር (Computer) ኣግባሪፅፎችን (programmes) ለመተርጎም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያሳድገዋል። ጥረቱ በቀላሉ የሚሻሻል ሁለት ችግር አለበት። ተጠሪው (server) በጣም ቀሰስተኛ ስለሆነ ለተጠቃሚው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል። ይህ መስተዋት ገጽ (mirror site) በተለያዩ ክፍለዓለማት በማስቀመጥ ማሻሻል ይቻላል። ገጹ ላይ የተሰጠው የexel ቅጂ የተጻፈው በተለያየ ገጸቀለም/መልክዓፊደል (font) ከመሆኑም በላይ አንዱ ከአንዱ ጋር ተኳዃኝ (compateble) አይደለም። በዩኒኮድ ደረጃን የጠበቁ ነፃ ፊደሎች በመጠቀም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው በሚችልበት ሁኔታ ቢዘጋጅ ጠቃሚነቱ ከፍተኛ ይሆናል። የአቡጊዳ ታሪክ የአማርኛ ቋንቋን የምንጽፍበት ፊደላት ታሪክን ከአቡጊዳ በዊኪፒዲያ ይማሩ። የመቀምር (Computer) ቃላት ትርጉም ይህንን የመቀምር (Computer) መድብለ ቃላት computer terms glossary አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የመቀምር (Computer) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ መቀምር (Computer) መድብለ ቃላት ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን። እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሓሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ በሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል። በቅርቡ በማይክሮሶፍት ውጤቶች ላይ የተመረኮዘ ባለ 2828 ቃላት የመቀምር (Computer) መድብለቃላት በEICTDA ተለቅቋል። መድብለ ቃላቱ የተሟላና ጥራት ያለው ነው ለማለት ቢያስቸግርም ለተርጓሚዎች እንደ መነሻ ሊያገለግል ስለሚችል እዚህ ቀርቧል። በዚህ አጋጣሚ የባለሥልጣኑ ተርጓሚዎች፣ ከዚህ ቀደም በባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች የተሠሩ ብዙ የትርጉም ሥራዎች ስለ ኣሉ እነሱን እያዩ ከባለሥልጣኑ የሚወጣውን ሥራ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ቢጥሩ ጥሩ ነው። ይህ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ሥራ በመሆኑ በማን ኣለብኝነት ጥራት የሌለው ሥራ መስራት ጥሩ አይሆንም። ለመጠቀም ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቀሰው በዚሁ ዊክሽነሪ EICTDA መድብለቃላት ውስጥ ተቀምጧል። ወቅታዊ ጉዳዮች የኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዝገበቃላት አስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ....... ማስተዋፅዖ ይችላሉ! ይህ መዝገበ-ቃላት የሚፃፈው በፈቃደኛ አስተዋፂዖች ነው። ማስተዋፅ በጣም ቀላልና ማንም ሰው ሊያደርገው የሚችለው ነው። «አርም» የሚለውን በመቀጭቀጭ ሥራዎን መጀመር ነው። አንድ ቀይ አጓዳኝ ማለት ገቢ ቃሉ ዊኪ-መዝገበ-ቃላቱ ውስጥ ገና የለም ማለት ነው። አዲስ ገቢ ቃልን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ጽፎ «ሂድ» በማለት መፍጠር ይቻላል። በተጠቃሚነት መመዝገብም ይቻላል። ርዳታ ካስፈለገዎትም ምክር ቤቱን ይመለልቱ ሰዋሰው የዘይቤ መመሪያ ዊክሽነሪ ዊኪፒዲያ አይደለም ስለዚህ የመዝገበ-ዕውቀት መጣጥፎችን እዚህ ላይ አያኑሩ። የመዝገበ ቃላት ማውጫ... ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ a A b B c C d D e E f F g G h H i I j J k K l L m M n N o O p P q Q r R s S t T u U v V w W x X y Y z Z ልዩ መደብ ዊክሽነሪ በሌላ ቋንቋ ዐረብኛ (العربية) – ዳኝሽኛ (Dansk) – እንግሊዝኛ (English) – ኤስፔራንቶ (Esperanto) – ፊንላንድኛ (Suomi) – ፈረንሳይኛ (Français) – ግሪክኛ (Ελληνικά) – ዒዶ (Ido) – ኢስላንድኛ (Islenska) – ጣሊያንኛ (Italiano) – ጃፓንኛ (日本語) – ቻይንኛ (中文) – ኮሪያንኛ (한국어) – ሆላንድኛ (Nederlands) – ኖርዌጅኛ (Nynorsk) – ፖላንድኛ (Polski) – ሩሲያኛ (Русский) – ስፓኝኛ (Español) – ስዊድንኛ (Svenska) – ጀርመንኛ (Deutsch) – Meta list + All Wiktionaries ከ «https://am.wiktionary.org/w/index.php?title=ዋና_ገጽ&oldid=21728» የተወሰደ 145 languages Afrikaans Aragonés Ænglisc العربية Asturianu Aymar aru Azərbaycanca Беларуская Български বাংলা Brezhoneg Bosanski Català ᏣᎳᎩ Corsu Čeština Kaszëbsczi Cymraeg Dansk Deutsch ދިވެހިބަސް Ελληνικά English Esperanto Español Eesti Euskara فارسی Suomi Na Vosa Vakaviti Føroyskt Français Frysk Gaeilge Gàidhlig Galego Avañe'ẽ ગુજરાતી Gaelg Hausa עברית हिन्दी Hrvatski Hornjoserbsce Magyar Հայերեն Interlingua Bahasa Indonesia Interlingue Ido Íslenska Italiano ᐃᓄᒃᑎᑐᑦ / inuktitut 日本語 La .lojban. Jawa ქართული Қазақша Kalaallisut ភាសាខ្មែរ ಕನ್ನಡ 한국어 کٲشُر Kurdî Kernowek Кыргызча Latina Lëtzebuergesch Limburgs Lingála ລາວ Lietuvių Latviešu Malagasy Māori Македонски മലയാളം Монгол मराठी Bahasa Melayu Malti မြန်မာဘာသာ Dorerin Naoero Nāhuatl Plattdüütsch नेपाली Nederlands Norsk nynorsk Norsk bokmål Occitan Oromoo ଓଡ଼ିଆ ਪੰਜਾਬੀ Polski پنجابی پښتو Português Română Armãneashti Русский Ikinyarwanda संस्कृतम् Sicilianu سنڌي Sängö Srpskohrvatski / српскохрватски සිංහල Simple English Slovenčina Slovenščina Gagana Samoa Soomaaliga Shqip Српски / srpski SiSwati Sesotho Sunda Svenska Kiswahili தமிழ் తెలుగు Тоҷикӣ ไทย ትግርኛ Türkmençe Tagalog Setswana Tok Pisin Türkçe Xitsonga Татарча / tatarça ئۇيغۇرچە / Uyghurche Українська اردو Oʻzbekcha / ўзбекча Vèneto Tiếng Việt Volapük Walon Wolof ייִדיש Vahcuengh 閩南語 / Bân-lâm-gí 中文 IsiZulu ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው በ11 ኖቭምበር 2024 በ07:52 ነበር። Page was rendered with Parsoid. Text is available under the Creative Commons Attribution-ShareAlike License; additional terms may apply. See Terms of Use for details. የምስጢር ደንብ ስለ Wiktionary የኃላፊነት ማስታወቂያ Legal & safety contacts Code of Conduct ገንቢ እስታትስቲክስ የሚል ቃል ተንቀሳቃሽ እይታ ፍለጋ ፈልግ ዋና ገጽ 145 languages ርዕስ ጨምር