Qortora · Search · Indexed page

am.wikiquote.orgFetched 2026-08-17T12:13:53Z

Wikiquote

Wikiquote Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide መቃኘት ዋና ገጽ የኅብረተሠቡ መረዳጃ በቅርብ ጊዜ የተለወጡ ማናቸውንም ለማየት እርዳታ ልዩ ገጾች ፈልግ ፈልግ Appearance መዋጮ ለመስጠ…

Open original source · Full cached text

Wikiquote Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide መቃኘት ዋና ገጽ የኅብረተሠቡ መረዳጃ በቅርብ ጊዜ የተለወጡ ማናቸውንም ለማየት እርዳታ ልዩ ገጾች ፈልግ ፈልግ Appearance መዋጮ ለመስጠት ለመግባት የኔ መሣርያዎች መዋጮ ለመስጠት ለመግባት Contents move to sidebar hide Beginning 1 የመጀመሪያው ጥቅስ Toggle the table of contents ዋና ገጽ ዋናው ገጽ ውይይት አማርኛ ለማንበብ View source ታሪኩን አሳይ መሣሪያዎች Tools move to sidebar hide Actions ለማንበብ View source ታሪኩን አሳይ General ወዲህ የሚያያዝ የተዛመዱ ለውጦች ቋሚ መያያዣ የዚህ ገጽ መረጃ ይህንን ገጽ አጣቅስ Get shortened URL Print/export Create a book Download as PDF ለህትመት የተዘጋጀ ሌሎች ፕሮጀክቶችን Abstract Wikipedia Wikimedia Commons Wikimedia Foundation MediaWiki Meta-Wiki Wikimedia Outreach Multilingual Wikisource Wikispecies Wikidata Wikifunctions Wikimania Wikipedia Wiktionary Wikidata item Appearance move to sidebar hide ከWikiquote ይህ ገጽ ከታዋቂ ሰዎች: ከስነ ጽሁፍ ስራዎችና ሌሎች የፈጠራ ስራዎች የሚጠቀሱ ሰነዶችንና የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎችና ከሌላም ቋንቋ የተተረጎሙ ጥቅሶችን ለማሰባሰብና ለማስተዋወቅ የቀረበ ነው: የታዋቂ ሰዎች ጥቅሶች የታዋቂ ሰዎች ጥቅሶች ከስነ ጽሁፍ የተወጣጡ ተረትና ምሰሌ የኣማርኛ እስፔሊንግ በእንግሊዝኛ የመጀመሪያው ጥቅስ "የሚያስፈልገው ግንዛቤ፣ ሃይል ያለ ፍቅር ሃላፊነት-አልባና ግፈኛ፣ ፍቅር ያለ ሃይል ደግሞ ስሜታዊና ልፍስፍስ መሆኑ ነው፡፡ ሃይል ድንቅ የሚሆነው ፍቅር የፍትህን ጥያቄ ሲመልስ ነው፤ ፍትህ ድንቅ የሚሆነው ደግሞ ሃይል የፍቅር እንቅፋትን የሚያነሳ ሲያስተካከል ነው...። ለሰው ልጅ ችግር መልስ የሚሰጠው ፍቅር መሆኑን አውቃልሁ፣ እኔም በሄድኩበት ሁሉ ስለሱ ልናገር ነው።" ~ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጅንየር "What is needed is a realization that power without love is reckless and abusive, and love without power is sentimental and anemic. Power at its best is love implementing the demands of justice, and justice at its best is power correcting everything that stands against love... I know that love is ultimately the only answer to mankind's problems. And I'm going to talk about it everywhere I go." ~ Martin Luther King, Jr. «አንዳንድ ሰዎች የሕይወቴን ታሪክ ጽፈው ባለማወቅ ወይም በመሳሳት ወይም በምቀኝነት ዕውነትን አስመስለው ለሌሎች እንዲመስል ቢሞክሩም የዕውነተኛውን ነገር ከሥፍራው ሊያናውጡት አይችሉም።» ~ His Majesty Emperor Haile Selassie I of Ethiopia በመይ 5 ቀን 2007 እ.ኤ.አ. በፕረዝዳንታዊ ዘመቻ ለአንድ ክርስቲያን ዩኒቨርሲቴ በዩናይተድ ስቴትስ, ዕጩው ሚት ሮምኒ (የማሳቹሰትስ ከንቲባ) ትዳርንና ቤተሠብን ሲያከብር, ትዳርን የማይወዱትን ሰዎች ደግሞ ሲወቅስ, እንዲህ አለ:- 'በዚህ አይነት ሀሣብ አውሮፓ ከአሜሪካ እንደሚበልጥ ይመስላል:: ለምሳሌ በፈረንሳይ አሁን ትዳር ብዙ ግዜ ለ7 አመት ዘመን ብቻ እንደሚዋዋል, ዘመኑም ሲያልቅ 2ቱ ወገኖች ሊፈቱ የሚችሉበት ውል እንደሚደረግ ተነግሬያለሁ:: ከቀድሞው አውሮጳ ይልቅ እንዴት ግልብና ጉድ ነው':: ሆኖም ፈረንሳያውያን መቸም ትዳርን ለ7 አመት ብቻ እንደሚዋዋሉ የሚለው ክስ በአሜሪካ ጋዜጣዎች ተጠይቋል; የሮምኒ ዘመቻ ስለዚሁ ክስ ገና ምንም ማስረጃ አልሰጠም:Mitt Romney «....ማንም ሰው ለመማርና ለመሠልጠን መድከም አለበት።» ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ስለትምሕርት ያስነገሩት አዋጅ «እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤ የኢትዮጵያን ጠላት ተጋግዛችሁ ተደንበር መልሱ። የኢትዮጵያ ጠላት ባንዱ ወገን ትቶ ባንድ ወገን ቢሄድና ደንበር ቢገፋ፤ በኔ ወገን ታልመጣ ምን ቸገረኝ ብላችሁ ዝም አትበሉ፤ ያ ጠላት በመጣበት በኩል ኁላችሁም ሄዳችሁ አንድነት ተጋግዛችሁ ጠላታችሁን መልሱ እስከ እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ» ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ፤ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም. Other wikis Meta-Wikipedia/Meta-Vicipaedia | Wikitonary/Victionaria | Wikibooks/Vicilibraria | Wikiquote/Viciquotas | Wikisource ከ «https://am.wikiquote.org/w/index.php?title=ዋና_ገጽ&oldid=4854» የተወሰደ 123 languages Qafár af Afrikaans Alemannisch Ænglisc العربية অসমীয়া Asturianu Aymar aru Azərbaycanca Bikol Central Беларуская Български Banjar Bamanankan বাংলা བོད་ཡིག Brezhoneg Bosanski Català Corsu Čeština Cymraeg Dansk Deutsch Ελληνικά English Esperanto Español Eesti Euskara فارسی Suomi Français Frysk Gaeilge Galego Avañe'ẽ Bahasa Hulontalo ગુજરાતી Gungbe עברית हिन्दी Hrvatski Magyar Հայերեն Interlingua Bahasa Indonesia Igbo Íslenska Italiano 日本語 ქართული Қазақша ភាសាខ្មែរ ಕನ್ನಡ 한국어 Kanuri کٲشُر Kurdî Kernowek Кыргызча Latina Lëtzebuergesch Limburgs Lingála ລາວ Lietuvių Latviešu Māori Македонски മലയാളം Монгол मराठी Bahasa Melayu Malti မြန်မာဘာသာ Dorerin Naoero Nāhuatl Plattdüütsch नेपाली Nederlands Norsk nynorsk Norsk bokmål Occitan Oromoo ਪੰਜਾਬੀ Naijá Polski پښتو Português Runa Simi Română Русский संस्कृतम् Саха тыла සිංහල Slovenčina Slovenščina Shqip Српски / srpski Sunda Svenska Kiswahili தமிழ் తెలుగు Тоҷикӣ ไทย Türkmençe Tagalog Türkçe Татарча / tatarça ئۇيغۇرچە / Uyghurche Українська اردو Oʻzbekcha / ўзбекча Tiếng Việt Volapük IsiXhosa Yorùbá Vahcuengh 閩南語 / Bân-lâm-gí 中文 IsiZulu Edit links ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው በ10 ጁላይ 2013 በ07:12 ነበር። Text is available under the Creative Commons Attribution-ShareAlike License; additional terms may apply. See Terms of Use for details. የምስጢር ደንብ ስለ Wikiquote የኃላፊነት ማስታወቂያ Legal & safety contacts Code of Conduct ገንቢ እስታትስቲክስ የሚል ቃል ተንቀሳቃሽ እይታ ፈልግ ፈልግ Toggle the table of contents ዋና ገጽ 123 languages ርዕስ ጨምር